እንጠይቅ!
እንመልስ!
እንወቅ!
የውድድር ዙሮች
ዙር 1 = አጠቃላይ ጥያቄዎች
ዙር 2 = ቀድሞ የመመለስ ውድድር
ዙር 3= ጭብጥ ተኮር ጥያቄዎች
- ምድብ አንድ፦ የሲቪክ ትምህርት ጥያቄዎች
- ምድብ ሁለት፦ የሰብአዊ መብቶች ጥያቄዎች
- ምድብ ሦስት፦ የምርጫ ጉዳዮች ጥያቄዎች
- ምድብ አራት፦ የሥነ-ጽሑፍ ጥያቄዎች
- ምድብ አምስት፦ የታሪክ ጥያቄዎች
- ምድብ ስድስት፦ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች
ዙር 4= ታዋቂ ግለሰቦችን የመለየት ጥያቄዎች
QUIZ ROUNDS
Round 1 = General Questions
Round 2 = Buzzer Question/Race to Answer
Round 3 = Thematic Questions
- Category One – Civic Education Questions
- Category Two – Human Rights Questions
- Category Three – Election Question
- Category Four – Literature Questions
- Category Five – History Questions
- Category Six – Global Questions
Round 4 = Personality Identification Questions
የውድድሩ መልክዓ-ምድራዊ ሽፋን
“ሀበጋር ክዊዝ” የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ተማሪዎች ከመንግሥት እና ከግል ዩኒቨርሲቲዎች የተመረጡ ናቸው።
የፕሮግራሙ ጅማሮ በአዲስ አበባ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ላይ ያተኮረ ቢሆንም በመላው አገሪቱ የሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ተሳታፊ በማድረግ “አገር አቀፍ የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር” ለማከናወን በዝግጅት ላይ ይገኛል፡
GEOGRAPHIC COVERAGE
Students participating on Habegar Quiz are drawn from both public and private universities.
While the initial plan is to kick-off the quiz production between students attending universities based in Addis Ababa, the long-term and on-going preparation is to host a National Student Quiz Competition that involves the participation of students from universities situated all over the country.





